ትራፊው የሕወሃት ጁንታ የመቀሌን ሕዝብ ለአመጽ ለማነሳሳት መብራት ቆረጠ

የሃውዜን ጭፍጨፋ ልምድ ያለው ሕወሓት በትራፊ ተላላኪዎቹ አማካኝነት በመቀሌ ከተማ የተለያዩ ሳቦታጆችን እየፈጸመ እንደሆነ ተሰማ። ትናንት ለሶስት ቀናት የሚል የቤት ውስጥ አድማ እንዲጠራ ያደረገው ትራፊው ቡድን ዛሬ ደግሞ ሆን ተብሎ የመብራት መስመር ቆርጧል። ከዚህ ቀደም ጦርነቱ በተጀመረ ግዜ ሕወሃት የስልክ እና የመብራት መስመሮችን ቆራርጦ ህዝቡን በጨለማ ውስጥ ከጣለው በኋላ ውጫ … Continue reading ትራፊው የሕወሃት ጁንታ የመቀሌን ሕዝብ ለአመጽ ለማነሳሳት መብራት ቆረጠ